The Old Man Dreams
by Oliver Wendell Holmes OH for one hour of youthful joy!
Give back my twentieth spring!
I'd rather laugh, a bright-haired boy, Than reign, a gray-beard king.
Off with the spoils of wrinkled age!
Away with Learning's crown!
Tear out life's Wisdom-written page, And dash its trophies down!
One moment let my life-blood stream From boyhood's fount of flame!
Give me one giddy, reeling dream Of life all love and fame!
. . . My listening angel heard the prayer, And, calmly smiling, said,
"If I but touch thy silvered hair Thy hasty wish hath sped.
"But is there nothing in thy track, To bid thee fondly stay, While the swift seasons hurry back To find the wished-for day?"
ሽማግላው ሲያሌም
በኦሉቨር ዌንዯሌ ሆሌምስ፤ ስዴ ትርጉም በከበዯ ዲግማዊ
እስቲ ምናሇበት ሊንዱት ሰዓት እንኳን ዯስታ በተሰጠኝ!
ሃያኛውን በሌጌን ተመሌሼ እንዲገኝ!
ከት ብዬ በሳቅሁ፤ ጎፈሬዬ ዯምቆ እንዯሌጅነቴ፤
ዙፋን ከሚሰጡኝ፤ ጢም ከነሽበቴ።
ጨምዲዲው እርጅና ያካበተውንም ወዱያ በለሌኝ!
የውቀትም ዘውዴ ቢሆን እሱም ይቅርብኝ!
ጥበበኛው ሕይወት የጻፈውን ገጽም ሂደ ቅዯደት፤
ገዯሌ ወርውሩሌኝ ሁለን ሽሌማት!
ሊንዱት ዯቂቃ እንኳን የሕይወት ዯሜ ወንዝ ትጉረፍ ከሌጅነት የነበሌባሌ ምንጭ!
አንዱት ህሌምም ስጡኝ፤ የምታንገዲግዴ የምታስፈነጭ የሕይወት ፍጹም ፍቅር እንዱሁም የዝና!
አዴማጩ መሊኬም ጸልቴን ሰማና፤
ረጋ ፈገግ ብል አሇኝ መሇሰና፤
“ያን ብሩር ጠጉርህን ነካ ባዯርገው ችኩለ ምኞትህን ዘል ባሇፈው።
“ምንም የሇም እንዳ ካንተ ታሪክ ውስጥ፤
እስቲ ትንሽ ታገስ ብል የሚሇማመጥ፤
ፈጣኑ ወራቶች ኋሌዮሽ ሲሮጡ
የምኞትክን ዕሇት መሌሰው ሉያስመጡ?”
"Ah, truest soul of womankind!
Without thee what were life ? One bliss I cannot leave behind:
I'll take-- my-- precious-- wife!"
The angel took a sapphire pen And wrote in rainbow dew, The man would be a boy again, And be a husband too!
"And is there nothing yet unsaid, Before the change appears?
Remember, all their gifts have fled With those dissolving years."
"Why, yes;" for memory would recall My fond paternal joys;
"I could not bear to leave them all-- I'll take-- my-- girl-- and-- boys."
The smiling angel dropped his pen,--
"Why, this will never do;
The man would be a boy again, And be a father too!"
. . .
And so I laughed,-- my laughter woke The household with its noise,-- And wrote my dream, when morning broke, To please the gray-haired boys.
“ዯግሞስ የሴቲቷ ያ ነፍስ ያ ሓቀኛው!
ካሇሷማ ኑሮ መኖርም አይበሇው?
አንዶ ትፍስኅት ነች የማሌሄዴ ትቺያት፡
ብርቂቱንም ሚስቴ ጭምር ሌውስዲት።
መሊኩም አንስቶ የዕንቁ ብዕሩን በቀስተ ዯመና ጤዛ ይጽፏሌ ይህን፤
ሰውዬው ያማረው ዲግመኛ ሌጅነት፤
ከዚያም አሌፎ ተርፎ ይመኛሌ ባሌነት!
“ላሊስ ምን ይቀራሌ ያሌተናገርነው፤
ሇውጥ ከመከሰቱ በፊት የምታስበው?
ስጦታቸው ጠፍቷሌ፤ ትዝ ይበሌህና ከሟሟው ዘመን ጋር ሸሽቶ ሄዶሌና።”
“ነው እንጂ፤ በውነት፤” አሁን ትዝ ሲሇኝ ያባትነት ዯስታ እጅግም ናፈቀኝ፤
“ጥያቸው ሇመሄዴ አሌጨክንም መቼም--
እወስዲቸዋሇሁ ሴቷ ሌጄንና ወንድች ሌጆቼንም።”
ፈገግታሙ መሊክ ብዕሩን ጣሌ አረገና፤--
“ይሄማ ከንቱ ነው፤ ከቶ አይሆንምና፤
ሰውዬው ሌጅ መሆን አሌበቃ ሲሇው፤
አባት መሆኑንም ዲግመኛ አማረው!---
ያኔም ሳቅ ብዬ ስሇተንከተከትኩ--- መሊው ቤተሰቤን ከንቅሌፍ ቀሰቀስኩ፤-- ህሌሜን ጽፌ አቀረብኩ፤ ሲቀዴ ወጋገን፤
ሇሽበታም ሌጆች መዝናኛ እንዱሆን።